“ሃይማኖት የሰላም መሰረት ነው” በሚል መሪ መልእክት በደሴ ከተማ ሰላምን ለማፅናት ያለመ ሰላማዊ ሰልፍ...
ደሴ፡ ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ የሚካሄደው የሃይማኖት ፎረም ጉባኤ ሰላምን በማፅናት ላይ ያለመ ነው። ይሄን የደገፈ የከተማዋ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍም በተለያዩ መልእክቶች በሆጤ ስታዲየም እየተካሄደ ነው።
ወደ ስታዲየሙ በሚጓዙ ሰልፈኞች ...
ጅማ የ21ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል አዘጋጅ ኾና ተመረጠች፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሆሳዕና ከተማ "ዴሞክራሲያዊ መግባባት፤ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት እየተከበረ ነው፡፡
በበዓሉ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ የ21ኛው የብሔር...
‘’የተኩስ ድምፅ ሰልችቶናል’’ የደቡብ ወሎ ዞን ነዋሪዎች
ደሴ፡ ኅዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የተመራ ልዑክ በደቡብ ወሎ ዞን በጊምባ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ክልላዊ እና ሀገራዊ የሰላምና የልማት ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር እየመከረ ነው።
በውይይት መድረኩ ከደቡብ...
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኀይል ንቅናቄ (አዴኀን) 3ኛውን ድርጅታዊ መደበኛ ጉባኤ ጀምፘል።
ባሕር ዳር: ሕዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመደበኛ ጉባኤው ከሁሉም የክልሉ አካባቢዎች የተወከሉ ጉባኤተኞች የተሳተፉ ሲሆን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጭ ቦርድ ተወካዮች እና ተጋባዥ እንግዶችም ተገኝተዋል።
በመደበኛ ጉባኤው የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ውሳኔ እንደሚያሳልፍም ይጠበቃል።
በጉባኤተኛው የፓርቲው እቅድ...
ወጣቶች ከተቀጣሪነት ወጥተው ሥራ ፈጣሪነት ላይ ሊያተኩሩ ይገባል።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሦሥተኛው ዙር "ብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮጀክት" ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ የተገኙት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በክልሉ ትኩረት ከተሰጣቸው ጉዳዮች ውስጥ...








