የሃይማኖት ተቋማት የሀገር ግንባታ ምሰሶ ናቸው።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሃይማኖት አባቶች ጋር "በመደመር መንግሥት እይታ የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች ሚና" በሚል መሪ መልዕክት የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። የባሕር ዳር ከተማ...

የሚታይ ውጤት በማስመዝገብ የተግባር ሰው መኾን ይገባል።

  ደሴ: መጋቢት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው የዛሬ ተመራቂዎችን ሳይጨምር ባለፉት ጊዜያት በአምስት ዙር ከ4 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ማስመረቁ ተገልጿል። ዘንድሮም 698 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ካሳ ሻውል...

ጋዜጠኞች ለብሔራዊ ጥቅም በኀላፊነት ሊሠሩ ይገባል።

  አዲስ አበባ: መጋቢት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚዲያ ባለሙያዎች ለብሔራዊ ጥቅም ሲባል የዘገባ ሥራዎችን በኀላፊነት ሊጠቀሙ እንደሚገባ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አሳሰበ። ባለሥልጣኑ የመጀመሪያው ዙር የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሲወስዱ የነበሩ ጋዜጠኞችን አስመርቋል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና...

ዓለም እናንተን የሚቀበለው በያዛችሁት ዲግሪ ብቻ ሳይኾን በምትፈጥሩት ለውጥ ጭምር ነው።

  ደብረ ብርሃን: መጋቢት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን 1 ሺህ 08 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። ዩኒቨርሲቲው ለ19ኛ ጊዜ ነው በመደበኛ፣ በማታ፣ በክረምት እና በርቀት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ተማሪዎችን እያስመረቀ የሚገኘው። ከተመራቂዎቹ መካከል 919ኙ...

የሌማት ቱርፋት መርሐ ግብር ዜጎችን ከተረጂነት ወደ አምራችነት እያሸጋገረ ነው።

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተቀረጸው የሌማት ቱርፋት መርሐ ግብር ተጨባጭ ውጤት እያመጣ ይገኛል። ለመርሐ ግብሩ መሳካት የጎላ ድርሻ ያለው የንብ ማነብ ደግሞ በትንሽ መሬት እና በዝቅተኛ ገንዘብ በመጀመር ውጤታማ...