የመንግሥት ሠራተኞች አንድነት እና ፍትሐዊነትን በማጠናከር ለሕዝብ ውጤታማ ተግባር መከወን አለባቸው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፤ የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ወሎ ዞን ከላሊበላ ከተማ አሥተዳደር እና ከላስታ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር ተወያይተዋል።
መንግሥት ሰላምን...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በሌሎች የጋራ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ...
የክልሉ ቀዳሚ አጀንዳ ሰላም ነው።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር "ለሰላም ዘብ እንቆማለን የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርጓል።
የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት...
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በደረሰው የመንሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ፑቲን በጋሞ ዞን በተከሰተው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ...
“የሰላም ሞተሩ ሕዝብ ነው” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) ከአሚኮ ጋር ባደረጉት ቆይታ የክልሉ የሰላም ሁኔታ በየጊዜው እየተሻሻለ መምጣቱን ተናግረዋል።
ዶክተር እሸቱ እንዳሉት ታጣቂዎች ግጭትን ለማባባስ በቅርቡ ሙከራ...








