በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ ታቦታት ከየአድባራታቸው ወጥተው ወደ ባሕረ ጥምቀቱ በመሔድ ላይ ናቸው።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ካህናት፣ ዲያቆናት፣ የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች እና ምዕመናን በዝማሬ እና በሽብሸባ ታቦታትን አጅበው ወደ ታቦታቱ ማደሪያቸው በማቅናት ላይ ናቸው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

‎የከተራ በዓል በባሕርዳር ዓባይ ማዶ እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በተለምዶ ዓባይ ማዶ በሚባለው አካባቢ የሚገኙ ታቦታት በዓባይ ዳር ወደ ሚገኘው ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው። ‎ ‎በጥምቀተ ባህሩ አስራ ሰባት ታቦታት ይወርዳሉ። ‎የየአብያተ ክርስቲያናቱ የሰንበት ተማሪዎች ያሬዳዊ...

ለጠንካራ ፓርቲ ጠንካራ አደረጃጀት ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ ተግባራትን ገምግሟል። በመድረኩ ከዞኖች፣ ከከተማ አሥተዳደሮች እና ወረዳዎች የመጡ የአደረጃጀት ዘርፍ መሪዎች ተሳትፈዋል። በልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል...

የጥምቀት አከባበር ከትናንት እስከ ዛሬ።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እያንዳንዱ ሰው ስለ ጥምቀት በዓል ቢጠየቅ የኾነ ትዝታ ይኖረዋል። ለዛሬ ግን ሁለት የዕድሜ ባለጸጋዎችን የትናንት ትዝታቸውን ከዛሬው ሁነት ጋር በንጽጽር እንዲህ አጫወቱን። እማሆይ የሺወርቅ አስረስ ይባላሉ፤ የባሕር ዳር ከተማ...

የአምሳለ ዮርዳኖስ ጥምቀት በላሊበላ

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጹም ትሕትና ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ ተጉዞ በአገልጋዩ በቅዱስ ዮሐንስ እጅ የተጠመቀበትን ዕለት የሚከበርበት በዓል ነው፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ከሚከበሩት የዓደባባይ በዓላትም አንዱ...