የከተራ በዓል ሲከበር በመተሳሰብ እና በመረዳዳት ሊኾን ይገባል።
ገንዳ ውኃ፡ ጥር 10/2018ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የከተራ በዓል በድምቀት በገንዳ ውኃ ከተማ እየተከበረ ነው።
ከተራ ማለት ከተረ ወይም ከበበ ከሚለው የግዕዝ ግሥ የወጣ ሲኾን ፍችው ውኃ መከተር፣ መገደብ ማለት ነው ያሉት የምዕራብ ጎንደር...
ጥምቀት ምንድን ነው? ለምንስ በውኃ ኾነ?
ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጥምቀት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተከታዮች ዘንድ በድምቀት የሚከበር በዓል ነው፡፡ በዓሉ በድምቀት ከመከበር ባለፈ ታላቅ ሃይማኖታዊ ምስጢርም ያለው ነው፡፡
የቃሉ ትርጉም ጥምቀት ማለት “አጥመቀ” ከሚለው የግዕዝ ቃል...
”የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳኑን ታቦት ተከተሉት፤ አጅቡት”
ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ክዋኔው በተጓዳኝ ባሕላዊ ክዋኔዎቹም ትኩረትን ይስባሉ።
ጥምቀት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ የዓለም ቅርስነት እንዲመዘገብ ካደረጉት ነገሮች መካከል ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ...
“ሙሽራ የመሰለች፣ እንደ ንግሥት የታጀበች”
ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሙሽራ የመሰለችው፣ በዘመናት መካከል የደመቀችው፣ በእድሜ ርዝማኔ ያልሸመገለችው፣ ሁልጊዜ አዲስ እና ተናፋቂ የኾነችው፣ እንደ ንግሥት የታጀበችው ጎንደር በጥምቀት ከተራ በዓል ደምቃለች።
ታቦታቱ ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው ወደ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ...
“እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለከተራ እና የጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ርእሰ መሥተዳድሩ በመልካም ምኞት መልዕክታቸው የጥምቀት በዓል ለዓለም ያበረከትነው የሀገር እና የሕዝብ ሐብት እና ቅርስ...








