“ክርስቶስ በዮርዳኖስ የተጠመቀው የጠፋውን የሰው ልጅ ለመፈለግ ነው” ብጹዕ አቡነ ሰላማ

ገንዳ ውኃ: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። የዚህ ዓመት የጥምቀት በዓል የደመቀ እንደኾነ የበዓሉ ታዳሚዎች ተናግረዋል። የጥምቀት በዓል አስተምህሮ ትህትና እና ዝቅ...

”በጥምቀቱ የተራራቁት ተቀራረቡ፤ የተጣሉት ታረቁም” ብጹዕ አቡነ ዘካርያስ 

ፍኖተ ሰላም: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በፍኖተ ሰላም ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።   በበዓሉ የምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ዘካርያስ ለምዕመኑ...

“ጥምቀት ፍቅርን፣ መተሳሰብን እና መደማመጥን ያስተምራል” ብጹዕ አቡነ አብርሃም

ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በባሕር ዳር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ይገኛል።   በዓባይ ማዶ ጥምቀተ ባሕር እየተከበረ በሚገኘው የጥምቀት ሥነ ሥርዓት ላይ የባሕር ዳር እና የሰሜን ጎጃም አሕጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ...

የጥምቀት በዓል በክርስቶስ ክርስቲያን የተባልንበት ልዩ በዓላችን ነው” 

ሁመራ፡ ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የጥምቀት በዓል በሰቲት ሁመራ ከተማ የተከዜ ወንዝ ዳርቻ በድምቀት እየተከበረ ነው።   "ጥምቀት የአንድነት እና የነጻነት በዓል ነው" ያሉት የዞኑ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ...

ጥምቀት ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ትህትና እና ፍቅርን በተግባር ያሳየበት ቀን ነው።

ደባርቅ: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ትርጉም ያለው የጥምቀት በዓል በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።   በዓሉ ሃይማኖታዊ፣ ባሕላዊ እና ማኅበራዊ እሴቱን ጠብቆ በተለያዩ ክዋኔዎች የሃይማኖት አባቶች እና የእምነቱ...