“ሰይ ሰይ” የጎንደር ጥምቀት ልዩ ትዕይንት!

ባሕር ዳር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጥምቀት በሁሉም አካባቢዎች የሚከበር በዓል ቢኾንም በጎንደር ደግሞ ልዩ መልክ አለው። "ሰይ ሰይ" የተባለው የወንዶች ባሕላዊ ጨዋታ ጥምቀትን በጎንደር ልዩ ድምቀት ከሚሰጡት ክዋኔዎች ውስጥ አንዱ ነው። ሰይ ሰይ በተለይም...

የጥምቀት አከባበር ከትናንት እስከ ዛሬ።

ባሕር ዳር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እያንዳንዱ ሰው ስለ ጥምቀት በዓል ቢጠየቅ የኾነ ትዝታ ይኖረዋል። ለዛሬ ግን ሁለት የዕድሜ ባለጸጋዎችን የትናንት ትዝታቸውን ከዛሬው ሁነት ጋር በንጽጽር እንዲህ አጫወቱን። እማሆይ የሺወርቅ አስረስ ይባላሉ፤ የባሕር ዳር ከተማ...

እንግዲህማ ጥምቀት መጣ።

ባሕር ዳር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንግዲህማ ጥምቀት መጣለት፤ ጡሩምባ ቀን ወጣለት፤ ተንጠልጥሎ ጭስ መጠጣት አበቃለት። ተሰቅሎ ከከረመበት ወረደ። በጨርቅ ተወልውሎ፣ እስትንፋስን ስቦ ታቦታቱን ማድመቅ ጀመረ። ጡሩምባ በአፈጣጠሩ የእርሱ የኾነ እስትንፋስ የለውም፤ ትንፋሽ ከሰው ተበድሮ...

“አንችዬ ሎሚ ነሽ ወይ፣ ላሽትሽ ወይ”

ባሕር ዳር ፡ ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጥምቀት በኅብረ ቀለማት ያሸበረቀ፤ ከሊቅ እስከ ደቂቅ የሚሳተፍበት ሃይማኖታዊ በዓል ነው። እንደሌሎቹ በዓላት በቤት ውስጥ የተገደበ ሳይኾን በአደባባይ የሚከበር ደማቅ በዓልም ነው። ከሃይማኖታዊ ሥርዓቱ ባሻገር ባሕላዊ ወግ እና...

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የከተራ እና የጥምቀት በዓል በድምቀት እንዲከበር ላደረጉ አካላት...

  ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የከተራ እና የጥምቀት በዓል በደመቀ እና ባማረ መልኩ እንዲከበር አስተዋጽዎ ላደረጉ አካላት ሁሉ ምስጋና አቅርቧል። የክልሉ ፖሊስ ዋና አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ.ር)...