የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ52ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።
ባሕር ዳር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 52ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የጉምሩክ አዋጅን እንደገና ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡...
የዘገሊላ ‘ለት የዘገሊላ ‘ለት ነይልኝ በኔ ሞት።
ባሕር ዳር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕል አምባሳደሩ ድምጻዊ ይሁኔ በላይ ''የዘገሊላ'ለት'' በተሰኘው ሙዚቃው በኢትዮጵያ የጥር ወር ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ መሥተጋብሮችን በድንቅ የትወና ችሎታው ታጅቦ ይነግረናል።
የዘገሊላ 'ለት የዘገሊላ 'ለት
ነይልኝ በኔ ሞት።
የአስተርዮ ማርያም... የአስተርዮ ማርያም
እመጣለሁ...
“እጣን እጣን ይሸታል መሬቱ (2) ጌታየ መድኅኔ የወረደበቱ”
ባሕር ዳር፡ ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል አከባበር ሃይማኖታዊ ብቻ ሳይኾን ባሕላዊ ይዘትም ያለው ነው።
ጥምቀትን ከሚያደምቁ ባሕላዊ ክዋኔዎች መካከል ደግሞ በበዓሉ ተሳታፊዎች የሚቀርቡ ባሕላዊ ዜማዎች እና እስክስታ ይገኙበታል።
የ63 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋ የኾኑት የአዴት...
የበገና ምስጢር
ባሕር ዳር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በገና ለእግዚአብሔር ምስጋና የሚቀርብበት መሣሪያ ነው፡፡ በጥምቀት ጊዜ ደግሞ በገና ደርዳሪዎች ታቦታትን አጅበው ሲታዩ ለበዓሉ የተለየ ድባብን ይፈጥራል፡፡
ለመኾኑ በገና እና ጥምቀት ግንኙነታቸው ምንድን ነው?
በባሕር ዳር ከተማ የቅዱስ ያሬድ...
“የእንሶስላችን ትዝታ”
ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል የጥምቀት በዓል አንዱ ነው።
ይህ በዓል በሃይማኖታዊ ሥርዓቱ እና በባህላዊ ትውፊቱ ሚሊዮኖችን የሚያሰባስብ በመሆኑ በናፍቆት ይጠበቃል። ሁሉም በየ እድሜ ደረጃው...








