የፋይዳ መታወቂያን ለምን ከባንኮች ጋር ማስተሳሰር አስፈለገ?
ባሕር ዳር: ጥር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዲጂታል 2030 ጅማሮ ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሠራበት ካለው ነገር የመጀመሪያው ዲጂታል የሕዝብ መሠረተ ልማት ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ደግሞ ፋይዳ የዲጂታል ጉዞውን እያሳለጠ የሚገኝ መሳሪያ ነው፡፡
ተቋማት ቀልጣፋ እና ወጭ...
“የማትበገር ሀገር ሠራዊት በመኾናችሁ ልትኮሩ ይገባል” ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ
ባሕር ዳር: ጥር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ በጎጃም ቀጣና በግዳጅ ላይ ተሠማርቶ የሚገኘውን የመከላከያ ሠራዊት የሥራ እንቅስቃሴ በቦታው ተገኝተው አበረታተዋል።
የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ እና የቀጣናው የጸጥታ ግብረ ኃይል ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል...
ወደ ሥራ መግባት ባልቻሉ 31 አልሚዎች ላይ እርምት ተወስዷል።
ጎንደር: ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ከባለሃብቶች እና በውጭ ሀገራት ኑሮአቸውን ካደረጉ (ዲያስፖራ) አባላት ጋር በከተማዋ ባሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዙርያ ያተኮረ የኢንቨስትመንት ፎረም አካሂዷል።
በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የጎንደር ከተማ...
የግዮን በዓልን ማክበር ፋይዳው ከክልላዊ ባሻገር ቀጣናዊ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ ግሽ ዓባይ ከተማ የሚገኘው የታላቁ ግዮን እና የአቡነ ዘርዓ ብሩክ ዓመታዊ ክብረ በዓል ለስምንተኛ ጊዜ በተለያዩ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ ክዋኔዎች እየተከበረ...
ግሽ ዓባይ – ወላዲት ዓባይ
ባሕር ዳር: ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም ሁሉ በትልቅነቱ የሚያውቀው ስመ ጥሩው ዓባይ ወንዝ በአማራ ክልል፣ ምዕራብ ጎጃም ዞን፣ ሰከላ ወረዳ፣ በግሽ ቀበሌ ከግሽ ተራራ ስር ነው የሚመነጨው፡፡
በዓለም አቀፍ ደረጃ የዓባይ መነሻ ለዓመታት ያወዛግብ...








