በአለፋ ወረዳ የታጠቁ አካላት የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: ጥር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ድረ ገጹ እንዳስነበበው በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አለፋ ወረዳ በተሳሳተ መንገድ ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የታጣቂ ቡድን አባላት መንግሥት ያቀረበውን የሰላም...

“ግጭት ችግርን ከማራዘም ውጭ ለውጥ እንደማያመጣ ተረድተናል” የሰላም አማራጭን የተከተለው ወጣት

ባሕር ዳር: ጥር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባለፉት ዓመታት በተከሰተው የጸጥታ ችግር ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት ደርሷል፤ እየደረሰም ይገኛል። የተከሰተውን የሰላም ችግር ለመፍታት ከሕግ ማስከበር ባለፈ ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ሢሠራ ቆይቷል። በተሠራው ተግባርም...

ባለፉት ስድስት ወራት ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 5 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር መገኘቱን የንግድ...

ደሴ: ጥር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ዘመናዊ የገበያ መሠረተ ልማት ለውጤታማ የንግድ ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው 6 ወራት የሴክተር ጉባኤ የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በደሴ ከተማ...

ቅንጡ ስማርት ስልክ፤ በተራዘመ ክፍያ የግልዎ ያድርጉ!

በወር 959 ብር (ለ12 ወራት) ክፍያ ዘመናዊ ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ። በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ! ማሳሰቢያ: የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ብድር...

በደብረ ብርሃን ከተማ ለ5 ሺህ ዜጎች ሥራ ተፈጥሯል።

ደብረ ብርሃን፡ ጥር 14/2018ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 13ኛ ዓመት 48ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ መንግሥቱ ቤተ እንዳሉት የልማት ሥራዎች በተሰጣቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ ማድረግ እና ለተሻለ...