የጅጋ_ቋሪት_አርብ ገበያ ሎት አንድ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት ምን ላይ ነው?

ፍኖተሰላም: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጅጋ_ቋሪት_አርብ ገበያ ሎት አንድ 59 ኪ.ሜ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት ወደ ሥራ የገባው በ2013 ዓ.ም ነው። ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ ምዕራብ ጎጃምን ከሰሜን ጎጃም እና አዊ ዞኖች ጋር በማገናኘት ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ መስተጋብሮችን...

ወጣቶችን በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ደሴ: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ሥራ እና ክህሎት መምሪያ ለሥራ ፈላጊዎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር በትኩረት እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። በቤት እና ቢሮ እቃ ማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩት እነ ደምስ ራህመት እና ጓደኞቻቸው ኅብረት...

ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤቶች የሕዝብ አመኔታ ጠባቂዎች ናቸው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት አዘጋጅነት 11ኛው የክልል እና የከተማ አሥተደደር ዋና ኦዲተሮች የጋራ ሙያዊ ምክክር እና ልምድ ልውውጥ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ላይ መልዕክት...

የደባርቅ-ጃናሞራ መንገድ ግንባታን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሮጄክቱ ከተጀመረ ረዥም ዓመታት ያስቆጠረ፤ ሲጓተት የቆዬ እና የሥራ ተቋራጮች እየተቀያየሩ ከፍተኛ ተጽዕኖ ውስጥ የነበረ ፕሮጄክት ነው። የአካባቢው ሕዝብ ሲማረርበት የኖረ ቢኾንም በአሁኑ ጊዜ በክልሉ መንግሥት፣ በአካባቢው አሥተዳደር እና...

የመርቆሬዎስ በዓልን በተክሌ አቋቋም ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።

ደብረ ታቦር: ጥር 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጥር 25 ቀን በደብረ ታቦር ከተማ የሚከበረውን የቅዱስ መርቆሬዎስ በዓል ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እያከናወኑ መኾኑን የመንበረ ንግሥት ቅድስት ማርያም እና የብስራተ ገብርኤል አሥተዳዳሪ መላከ ፀሐይ መሪጌታ እሸቱ...