ያደግንበትን ማኅበረሰብ ከዚህ በላይ መበደል አንፈልግም።

ባሕርዳር፡ ጥር 23/2018ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል መንግሥት እና አፋሕድ መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ አካባቢ በትጥቅ ትግል የነበሩ ታጣቂዎች ለሰላም ገብተዋል። ታጣቂዎቹ የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ ከነሙሉ ትጥቃቸው በሰላም...

የአገው ፈረሰኞች ማኅበር የተጣላን በማስታረቅ የተቀማን በማስመለስ እና በመደጋገፍ ሲሠራ የቆየ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በበዓሉ መልዕክት ያስተላለፉት የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ሊቀመንበር አለቃ ጥላዬ አየነው መላውን ሕዝብ እንኳን ለአገው የፈረሰኞች በዓል አደረሳችሁ ብለዋል። በዓሉ ''የአብሮነት ቅርስ የሰላም ውርስ'' በሚል መሪ መልዕክት እንደሚከበር ገልጸው የተጣላን...

“ኢትዮጵያን ለመድፈር ጠላቶች ሲነሱ፤ እንኳንስ አርበኛው ይቆጣል ፈረሱ”

ባሕር ዳር: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እኒያ ጀግኖች ሀገራቸውን በጀግንነት ጠብቀዋል፤ ጸንተው ሀገራቸውን አጽንተዋል፤ ሞተው ሀገራቸውን ሕያው አድርገዋል፤ ደምተው ሀገራቸውን ከጠላት መንጋጋ አውጥተዋል፤ ተከብረው ሀገራቸውን አስከብረዋል። እኒያ ጀግኖች ለተከበረችው ሠንደቅ ዓላማቸው፤ በነጻነት ለኖረችው ሀገራቸው ክቡር...

”ከልክ በላይ በፍጥነት ማሽከርከር ፈጥኖ አያደርስም” ዓለሙ ስሜ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚንስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ.ር) በአማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ ጎጃም በር የአውቶቡስ መናኸሪያ ተገኝተው ለአሽከርካሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ሰጥተዋል። ሚንስትሩ እየጨመረ ስለመጣው የትራፊክ አደጋ ለአሽከርካሪዎች አስገንዝበዋል።...

በአገው ፈረስ ባሕል እና በሀገረሰባዊ ጥበባት ላይ ትኩረት ያደረገ ሲምፖዚዬም እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአገው ፈረሰኞች 86ኛ ዓመት ክብረ በዓል ዋዜማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው። የመርሐ ግብሩ አንድ አካል የኾነው ሲምፖዚዬምም እየተካሄደ ይገኛል። በሲምፖዚየሙ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ ሙሉነሽ ደሴ...