የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ለአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ረሻድ ከማል ተቋሙ በተለያዩ ማኅበራዊ ጉዳዮች ኀላፊነቱን ሲወጣ መቆየቱን ገልጸዋል። የትምህርት ቁሳቁስ...
ኢንዱስትሪዎች የአካባቢን ጥሬ ዕቃ በመጠቀም ተኪ ምርቶችን እያመረቱ ነው።
ደብረብርሃን: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአካባቢን ጥሬ ዕቃ በመጠቀም ወደ ሥራ የገቡ ኢንዱስትሪዎች 8 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ ተኪ ምርቶች ማምረታቸውን የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ አስታውቋል።
ወደ ሥራ ከገቡ እና ተኪ ምርቶችን እያመረቱ...
የተሰጣቸውን ኀላፊነት በመወጣት ለሀገር ሰላም እና ልማት የበኩላቸውን እንደሚወጡ የመንግሥት ሠራተኞች ገለጹ።
ጎንደር: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር "የውጭ ባዳዎችን እና የውስጥ ባንዳዎችን ቅዥት በማምከን አንጸባራቂ ድሎችን እናስመዘግባለን" በሚል መነሻ መልእክት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ በከተማው የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ተሳታፊ ኾነዋል። ውይይቱ...
በትምህርት ቤቶች የተጀመረው የተማሪ ምገባ ተደራሽነቱ እንዲሰፉ የማኅበረሰቡ ተሳትፎ ይፈልጋል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ "አንድም ሕጻን በምግብ እጦት ምክንያት ከትምህርት ገበታው እንዳይለይ ኀላፊነታችንን እንወጣ" በሚል መሪ መልዕክት የተማሪዎች ምገባ የሃብት ማሠባሠቢያ የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ይገኛል።
በመድረኩም ላይ...
የሳይበር ጥቃት ሉዓላዊነትን እስከ ማስደፈር የሚያደርስ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰዎች የከፈቱትን ድረ ገጽ እና የተጠቀሙበትን ኮምፒዩተር ወይም ሞባይል ሳይዘጉ ይተዋሉ፡፡ በዚህም ምክንያት የግል መረጃዎች በሌላ አካል እጅ የመግባት ዕድላቸው ይሰፋል።
የግል መረጃዎች ብቻ ሳይኾኑ በኀላፊነት የያዙት እና የሚያውቁት...








