“የብልጽግና ጉዞ እየሠራሁ ነው፤ ልሠራ ነበር፤ በመሥራት ላይ ነኝ፤ የሚሉ ሪፖርቶችን አይቀበልም” ምክትል ጠቅላይ...
ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠሪ የኾኑ አስፈጻሚ አካላትን የ2018 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ዛሬ ገምግመናል ብለዋል።
ባለፉት የለውጥ ዓመታት የብልጽግና ዕሳቤ መሬት...
“እምቢ ለዳግም ባርነት” የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ
ሁመራ፡ ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በአራቱ ወረዳዎች እና በአምስቱ ከተማ አሥተዳደሮች የሚገኙ ነዋሪዎች የህወሃትን የዳግም ወረራ ፍላጎት እና የጦርነት እንቅስቃሴ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰልፍ አካሂደዋል።
ሰላማዊ ሰልፉ "እምቢ ለዳግም...
“ደብረ ታቦር በአፍሪካ የመጀመሪያው ኢንዱስትሪ መንደር የተገነባባት የአጼ ቴዎድሮስ የህልሙ ተጋሪ ከተማ ናት” አቶ...
ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፈረሶች እና ፈረሰኞች ትርዒት የሚደምቀው የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ በዓል በታሪካዊቷ ደብረ ታቦር ከተማ እየተከበረ ነው።
በበዓሉ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ...
በማይካድራ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በማይካድራ ከተማ አሥተዳደር ሕወሃት የሚያደርገውን ትንኮሳ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሰልፈኞቹ "ጥቅምት 24 እና ጥቅምት 30 መቼም አንረሳውም" ብለዋል። ሕወሃት በአማራ...
የቅዱስ መርቆሬዎስ በዓል በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በበዓሉ መልዕክት ያስተላለፉት የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ደሴ መኮንን ደብረ ታቦር ከተማ በአጼ ሰይፈ አርእድ ዘመነ መንግሥት መቆርቆሯን አስታውሰው በአራቱም አቅጣጫ የሚያዋስናትን ከባቢ ለመቃኘት ምቹ መኾኗን ገልጸዋል።
ደብረ...








