ኢንዱስትሪዎች የአካባቢን ጥሬ ዕቃ በመጠቀም ተኪ ምርቶችን እያመረቱ ነው።

ደብረብርሃን: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአካባቢን ጥሬ ዕቃ በመጠቀም ወደ ሥራ የገቡ ኢንዱስትሪዎች 8 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ ተኪ ምርቶች ማምረታቸውን የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ አስታውቋል። ወደ ሥራ ከገቡ እና ተኪ ምርቶችን እያመረቱ...

የተሰጣቸውን ኀላፊነት በመወጣት ለሀገር ሰላም እና ልማት የበኩላቸውን እንደሚወጡ የመንግሥት ሠራተኞች ገለጹ።

ጎንደር: ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር "የውጭ ባዳዎችን እና የውስጥ ባንዳዎችን ቅዥት በማምከን አንጸባራቂ ድሎችን እናስመዘግባለን" በሚል መነሻ መልእክት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ በከተማው የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ተሳታፊ ኾነዋል። ውይይቱ...

በትምህርት ቤቶች የተጀመረው የተማሪ ምገባ ተደራሽነቱ እንዲሰፉ የማኅበረሰቡ ተሳትፎ ይፈልጋል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ "አንድም ሕጻን በምግብ እጦት ምክንያት ከትምህርት ገበታው እንዳይለይ ኀላፊነታችንን እንወጣ" በሚል መሪ መልዕክት የተማሪዎች ምገባ የሃብት ማሠባሠቢያ የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩም ላይ...

የሳይበር ጥቃት ሉዓላዊነትን እስከ ማስደፈር የሚያደርስ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰዎች የከፈቱትን ድረ ገጽ እና የተጠቀሙበትን ኮምፒዩተር ወይም ሞባይል ሳይዘጉ ይተዋሉ፡፡ በዚህም ምክንያት የግል መረጃዎች በሌላ አካል እጅ የመግባት ዕድላቸው ይሰፋል። የግል መረጃዎች ብቻ ሳይኾኑ በኀላፊነት የያዙት እና የሚያውቁት...

ከ2ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች የምገባ ተጠቃሚ ይኾናሉ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ቤት ምገባ በብዙ የዓለም ሀገራት ተተግብሮ ለትምህርት ጥራት መሻሻል ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ የሚገኝ መርሐ ግብር ነው። መርሐ ግብሩ በኢትዮጵያም በ2008 የትምህርት ዘመን በችግር ተጋላጭ በኾኑ የቅድመ መደበኛ እና...