ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የባሕርዳር እፅዋት ቲሹ ካልቸር ማዕከልን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የባሕርዳር እፅዋት ቲሹ ካልቸር ማዕከል የሥራ እንቅስቃሴን ጎብኝተዋል።
በአመልድ ኢትዮጵያ አማካኝነት የተቋቋሙው ባሕርዳር እፅዋት ቲሹ ካልቸር የሙዝና አናናስ...
ለሀገር ክብር የተሠው የጀግኖች መኮንኖች አጽም በክብር አረፈ።
ሰቆጣ፡ ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሀገራቸው ሉዓላዊነት እና ክብር ሲሉ ሕይወታቸውን የገበሩ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መኮንኖችን አጽም የማሳረፍ ሥነ ሥርዓት በሰቆጣ ደብረ ገነት መድኃኒዓለም ደብር በክብር የማሳረፍ ተግባር ተከናውኗል።
በመርሐ ግብሩ ላይ አስተያየታቸውን የሰጡት የሰቆጣ...
ፋይዳ መታወቂያ የሴቶችን ፖለቲካዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ማኅበራዊ ተጠቃሚነት ያሳድጋል።
ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የክልሉ ሴቶች እና ፋይዳ መታወቂያ ማውጣት የሚችሉ ሕጻናት እንዲያወጡ ለማድረግ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
በመድረኩ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ ሒክማ...
የጤና መድኅን ሽፋንን ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ ነው።
ደብረ ማርቆስ፡ ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ግለሰቦች አስቀድመው በሚያዋጡት ገንዘብ የቤተሰብ አባሎቻቸው ህመም ሲያጋጥማቸው ወደ ጤና ተቋም በመሄድ ሕክምና የሚያገኙበት ሥርዓት ነው፡፡
በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ሕክምናቸውን ሲከታተሉ...
የአልዋዲ መሥኖ ፕሮጀክት ጉዳይ?
ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ በ2015 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማ በር ወረዳ የአልዋዲ የመስኖ ፕሮጀክት ለመገንባት የዓባይ ኮንስትራክሽን ኀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ጋር ውል...








