የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ደብረማርቆስ፡ መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት የ2018 በጀት ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል።
በጉባኤው የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ዕቅዶች ላይ...
“ዳኞች በዳኝነት ዕውቀት እና ሥነ-ምግባር ታንጸው ትክክለኛ እና ተገማች ውሳኔዎችን ማሳለፍ ይጠበቅባቸዋል” ዶክተር ምህረት...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሥነ-አዕምሮ ባለሙያ፣ አማካሪ እና አሠልጣኝ ዶክተር ምህረት ደበበ በአማራ ክልል ዳኞች ጉባኤ ላይ ተገኝተው ለፍትሕ ሥርዓቱ ስኬት ወሳኝ በኾኑ ጉዳዮች ላይ ሥልጠና ሰጥተዋል።
ንጹሀንን የሚጠብቁት እና ሕግን የሚተላለፉትን የሚቀጡት...
“አረጋውያን ለሀገር ውለታ የዋሉ ናቸው፤ ዕድሜያቸው ስለገፋ በቃችሁ ተብለው የሚተው አይደሉም”
ባሕርዳር፡ መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ባለውለታ፣ አስታራቂ፣ ታሪክ ነጋሪ አረጋውያንን መንከባከብ እና መደገፍ ሁላችንም የሚመለከት ጉዳይ ነው። ይህን በጎ ሃሳብ በርካታ ሰዎች በግልም ይሁን በማኅበር በመመስረት ይተገብሩታል። "በጎ እናስብ" በሚል መሪ መልዕክት በወጣቶች...
የብሔረሰብ አሥተዳደሩን ሰላም ማጽናት ተችሏል።
ሰቆጣ: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 12ኛ ዓመት 31ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
የምክር ቤቱን ጉባኤ የከፈቱት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንታይቱ ካሴ የሁሉም ኢትዮጵያውያን...
የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ዓለም አቀፍ የውኃ ድንጋጌን ያከበረ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሺህ ዓመታት የቀይ ባሕር ገናና ባለቤት የነበረችው ኢትዮጵያ በታሪክ አጋጣሚ የነበራትን የባሕር በር አጥታ ቆይታለች።
አሁን ላይ ኢትዮጵያ የጥንት የባሕር ባለቤትነቷን ለማግኘት ጥያቄ አቅርባለች። እያነሳችው ያለው የባሕር በር የጋራ...








