የአፍሪካ የጋራ ጥቅሞችን ለማረጋገጥ ኢትዮጵያ የበኩሏን ጥረት እያደረገች ነው።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 05/2018ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሸን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ እና የአፍሪካ ጣሊያን ፎረምን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ኢትዮጵያ በከተማ የኮሪደር ልማት እና የወንዝ ዳር ልማት ከተሞችን ጽዱ...

‎የተወዳዳሪ ፓርቲዎች የዕጩዎች ምዝገባ መራዘሙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የቅድመ ምርጫ ሥራዎች እና ተያያዥ ጉዳዮችን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኀይሉ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ‎ ‎ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተወዳዳሪ ፓርቲዎች የዕጩዎች ምዝገባ ከጥር 1/2018...

በሱዳን ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ሁሉንም ሱዳናውያን አካታች የኾነ የመፍትሔ ጥረት ማድረግ እንደሚገባቸው ጌዲዎን ጢሞቲዎስ...

ባሕር ዳር: የካቲት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ48ኛው መደበኛ የአፍሪካ ንብረት ሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን ኢትዮጵያ አባል የኾነችበት የአፍሪካ ኅብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት ስብሰባ ተካሂዷል። የምክር ቤቱ የአባል ሀገራት በዋናነት በወቅታዊ...

ባለፉት ስድስት ወራት 34 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶችን መሳቡን የሰሜን ሸዋ ዞን አስታወቀ፡፡

ደብረ ብርሃን: የካቲት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን "አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት" በሚል መሪ መልዕክት የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን በደብረ ብርሃን ከተማ እየገመገመ ነው። ዞኑ ያለበትን የጸጥታ...

የመራጮች ምዝገባ የካቲት 28 እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የቅድመ ምርጫ ሥራዎች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። ቦርዱ ባስቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ያከናዎናቸውን ሥራዎችንም አብራርተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርጅ ዋና ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ...