በሆሳዕና ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱ ብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛ መደበኛ ጉባዔው ያሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ...

በወልቂጤ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወልቂጤ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይት ብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤው ባሳለፋቸው ውሳኔዎች እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ያተኮረ ነው። በውይይቱ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ...

የጦጢቶ ተንጠልጣይ የእግረኛ ድልድይ ተገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።

ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ወሎ ዞን በአምባሰል ወረዳ 02 ቀበሌ ጦጢቶ ወንዝ ላይ የተገነባው ተንጠልጣይ ድልድይ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል፡፡ 120 ሜትር ርዝመት ያለው ተንጠልጣይ ድልድዩ በ11 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር...

ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ።

ደብረታቦር: የካቲት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በፎገራ ወረዳ እና ወረታ ከተማ አሥተዳደር የሰላም አማራጮችን እና ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን አጀንዳ ያደረገ የሕዝብ መድረክ ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔን ጨምሮ ሌሎች የዞን፣ የወረዳ የሥራ...

የሰላም እና ደኅንነት ጉዳይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የደብረብርሃን ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተሳታፊዎች...

ደብረ ብርሃን: 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው። የውይይቱ ተሳታፊዎች የሰላምና ደኅንነት ጉዳይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ አንስተዋል። በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያለው የሰላም እጦት ለከፍተኛ ችግር እየዳረገ በመኾኑ እልባት ሊሰጠው...