የሰላም ጥሪን መቀበል እና ሰላምን አማራጭ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ።

ጎንደር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከዞን እና ከወረዳ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በጸጥታ፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ዙሪያ ያተኮረ ውይይት አካሂዷል። መድረኩ በዞኑ የሚገኙ አካባቢዎችን ሙሉ ለሙሉ ወደ ቀደመ ሰላም ለመመለስ ያለመ...

“ትልቋን ኢትዮጵያ ለመገንባት የኅብረተሰብ ተሳትፎ ሚናው ጉልህ ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ የተቀመጡ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው። የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል...

በኮሪደር ልማቱ ለ37 ሺህ ሰዎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል።

ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የሰባት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። በቢሮ ኀላፊ ደረጃ የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ አማካሪ ሺቤ...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የፌዴራል ባለድርሻ አካላት በአጀንዳ ማሰባሰብ ላይ የሚሳተፉበትን መድረክ ሊያዘጋጅ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በፌዴራል ደረጃ በምክክር ሂደቶች እንዲሳተፉ ከለያቸው ባለድርሻ አካላት ጋር አጀንዳ ለማሰባሰብ ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደቱም ኮሚሽኑ በፌዴራል ደረጃ ከሚገኙ ተቋማት እና ማኅበራት አጀንዳ...

ዓድዋ የአንድነታችን ማሰሪያ ውል ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሥነልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል እንዳልካቸው ወልደ ኪዳን እንደገለጹት 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል" በሚል መሪ መልዕክት በመላ ሀገሪቱ በድምቀት ይከበራል። በዓሉን ለማክበር...