“የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የአካባቢ ብክለትን በማስቀረት በኩል የሠራቸው ተግባራት ምሳሌ የሚኾኑ ናቸው” ማኅተመ...
ደሴ: የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል እና የደሴ ከተማ ሕዝብ ተወካይ የኾኑት ማኅተመ ኃይሌ (ዶ.ር) የደሴ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን ጎብኝተዋል። "ሆስፒታሉ የአካባቢ ብክለትን በማስቀረት በኩል የሠራቸው ተግባራት ለሌሎች የሕክምና...
“ወቅቱ በቅንጅት ወደ ሥራ በመግባት ሕዝባችን የናፈቀውን ሰላም የምንመልስበት ነው” አቶ ጥላሁን ደጀኔ
ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን እና የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የሕግ ማስከበር ሥራዎች አፈፃፀምን እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን እየገመገመ ነው። የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ "ወቅቱ ፅንፈኝነት ሀገር አፍራሽ...
ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የባሕር ዳር ከተማን የልማት ሥራዎች እየጎበኙ ነው።
በጉብኝቱ የገቢዎች ሚኒስትር ዓይንዓለም ንጉሤ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት...
የሐረሪ ክልል ለከሚሴ ሆስፒታል የ6 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የህክምና መሣሪያዎችን ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሐረሪ ክልል ለአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዞን ከሚሴ አጠቃላይ ሆስፒታል ግምታቸው ከ6 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ የሆኑ የተለያዩ የህክምና ግብዓቶችና መሣሪያዎችን ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የጤና...
“የተረጋጋ ሀገር ለመፍጠር ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ግብር መሠብሰብ ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ "ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ መልዕክት የዕውቅና እና የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርዕሰ መሥተዳድሩ እንዳሉት ግብርን...








