የሳይበር ደኅንነት አቅም በኢትዮጵያ እያደገ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር (ኢመደአ) ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ ባለፉት ሦስት ዓመታት በሀገሪቱ የሳይበር ደኅንነትን የማስጠበቅ አቅም መሻሻሉን ገልጸዋል። ዳይሬክተሯ ለብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት በሰጡት ማብራሪያ ተቋሙ...
“ሴቶች ለሀገር ግንባታ ያላቸው አስተዋጽኦ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አቅማቸውን ማጎልበት ማስቻል የትኩረት አቅጣጫ ነው” የአዊ...
እንጅባራ: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሴቶች ክንፍ "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት በፓርቲው 2ኛ መደበኛ ጉባኤ በተቀመጡ አቅጣጫዎች ዙሪያ ከአባላት እና ደጋፊዎች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡...
“ባሕልን በበጎ እና በአግባቡ ከተጠቀምንበት ለመንፈስ መታደስ እና ለአብሮነት ትልቅ አስተዋጽኦ አለው” ከንቲባ አዳነች...
አዲስ አበባ: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለተከታታይ ሦስት ቀናት በተለያዩ የባሕል ዝግጅቶች የሚከወነው 16ኛው ከተማ አቀፍ የባሕል ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች እና የግል ተቋማት ኀላፊዎች በተገኙበት በግዮን...
“ዓድዋ የጽናት፣ የአንድነት እና የሀገር ኩራት ነው” የአሜሪካ ኤምባሲ
ባሕር ዳር: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ ኤምባሲ የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን አስመልክቶ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባጋራው መልዕክት የኢትዮጵያ ሕዝቦች ታሪካዊውን የዓድዋ ድል የፊታችን እሁድ እናከብራለን ብሏል።
ይኽ ቀን ኢትዮጵያ በ1896 በዓድዋ ጦርነት በቅኝ...
“የሶማሊያ እና የኢትዮጵያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ወደ መደበኛው ሁኔታ ተመልሷል” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሞቃዲሾ ያደረጉት ጉብኝት ሀገራቱ ከነበሩበት ውጥረት ወጥተው ወደ መደበኛው...








