በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ መረጃዎች ላይ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች፦
ባሕር ዳር፡ መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበራዊ ሚዲያ ሰዎች ሀሳባቸውን የሚለዋወጡበት እና መረጃ በቀላሉ ተደራሽ የሚኾንበት የመገናኛ አማራጭ ነው።
ይህ የመገናኛ አማራጭ በርካታ ጥቅሞችን የሚሰጥ ቢኾንም ያልተገደበ አጠቃቀም ይስተዋልበታል። ያልተረጋገጠ መረጃ የሚሰራጭበት እንደኾነም ይነሳል።
ከዚህ አንጻር...
ዕውቅናው አደራ የተሰጠንበት ነው።
ደሴ: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እና መምህራን የዕውቅና እና የማበረታቻ ሽልማት አበርክቷል፡፡
መምሪያው የ12ኛ ክፍል ፈተናን ተፈትነው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ 94 ተማሪዎች፣ 53 መምህራን እና ለ4...
ተቋማት ግልጸኝነት እና ተጠያቂነትን መሠረት ያደረገ አገልግሎት እንዲሰጡ እየተሠራ ነው።
ደባርቅ፡ መስከረም፡ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ አዲሱን የሲቪል ሰርቪስ የአሠራር ለውጥ መሠረት አድርጎ አገልግሎትን ማሻሻል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል።
በውይይቱ መልዕክት ያስተላለፉት የሰሜን ጎንደር ዞን...
የውኃ ጉድፍ በሽታ ምንድን ነው?
ባሕር ዳር፡ መስከረም ፡ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰው ልጅ በተለያየ ሕመም ሊጠቃ ይችላል። ብዙ ጊዜ ሰዎች ሕመም ሲሰማቸው ቶሎ ወደ ሕክምና ተቋም ከመሄድ ይልቅ በቤት ውስጥ ሕመማቸውን ማስታመም ይቀናቸዋል።ይህ ደግሞ ሕይወትን እስከማጣት የሚያደርስ ጉዳት...
ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ተልዕኮን በአግባቡ መወጣት ይገባል።
ደብረ ማርቆስ: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃ ዞን እና የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የሕግ ማስከበር ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ በደጀን ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
የምሥራቅ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...








