ቀበሌዎችን የሰላም እና የልማት ማዕከል ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ።
ከሚሴ: የካቲት 22/2017 (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የደዋጨፋ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ''ቀበሌዎቻችንን በማፅናት ሁለንተናዊ እምርታ እናስመዘግባለን'' በሚል መሪ መልዕክት በወረዳው ለሚገኙ የቀበሌ አመራሮች ሥልጠና መሰጠት ተጀምሯል።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኦሮሞ...
“የዓድዋ ድል በኢትዮጵያዊነት ወኔ የተቀዳጁት የክቡር አክሊል እና ለብሔራዊ ትርክት መሠረት የጣለ የአብሮነት መንፈስ...
ባሕር ዳር: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ለመላው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች እንኳን ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በመልዕክታቸው "የዓድዋ ድል...
የጥበበኞች ተጋድሎ በዓድዋ!
ባሕር ዳር: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥንት አዝማሪዎች ዘፋኝ፣ ማሲንቆ እና ክራር ተጫዋች፣ ታሪክ ተራኪ፣ ፖለቲካዊ አስተያየት ሰጪ እና ታዛቢ ኾነው ያገለግሉ ነበር።
አዝማሪዎች ባላቸው ተሰጥኦ እና ጥበብ በነገሥታቱም ተፈላጊ ነበሩ። ...
የዓድዋ ድል በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ በፓናል ውይይት እየተከበረ ነው።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 129ኛው የዓድዋ የድል በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል።
የደብረ ብርሃን ከተማ ምክትል ከንቲባ ወርቃለማው ኮስትሬ የዓድዋ የድል ታሪክ የድል እና የአይበገሬ በዓላችን ነው ብለዋል።
ትውልዱ የአባቶቹን...
የቀበሌ መሪዎች ከሕዝብ ጋር በመቀናጀት ሰላምን ማረጋገጥ እንደሚገባቸው ተገለጸ።
ፍኖተ ሰላም: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ''ቀበሌዎቻችንን በማጽናት ሁለንተናዊ እምርታን እናስመዘግባለን'' በሚል መሪ መልዕክት የፍኖተ ሰላም ቀጣና ለቀበሌ መሪዎች በፍኖተ ሰላም ከተማ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
በሥልጠናው ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ...








