በሕገ ወጥ መንገድ የተከዘነ 200 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ።
ባሕር ዳር: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ማርቆስ ከተማ በሕገ ወጥ መንገድ በመጋዘን ላይ የነበረ የአፈር ማዳበሪያ በቁጥጥር ስር መዋሉን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ሚሊሻ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የአፈር ማዳበሪያው የተያዘው...
የምክር ቤት አባላት የሕዝብ ውክልናቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ተጠየቀ።
እንጅባራ: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የኮሶበር የምርጫ ክልል ተመራጮች ከእንጅባራ ከተማ እና ባንጃ ወረዳዎች ከተወጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት አካሂደዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎችም ውይይቱ ለሀገር ብልጽግና የሚበጁ ጠቃሚ ሐሳቦችን ለማመንጨት እና...
ማኅበረሰቡን በሥርዓት እና በሕግ መምራት ያስፈልጋል።
ሰቆጣ: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳድሮች ለቀበሌ መሪዎች ሥልጠና ተሰጥቷል። የሥልጠናው ተሳታፊዎችም ራሳቸውን የፈተሹበት እና ሕዝባቸውን ለማገልገል ይበልጥ የተነሣሱበት መድረክ መኾኑ ነው የተገለጸው።
ቄስ ስለሺ ደባሽ የሰቆጣ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ባሕርዳር ገቡ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ባሕርዳር ገብተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባሕርዳር ሲገቡ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ...
“በናይሮቢ ከተማ በኦብነግ ስም የወጣው መግለጫ ድርጅቱን ፈፅሞ አይወክልም” የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር
የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር (ONLF) ማዕከላዊ ኮሚቴ እ.ኤ.አ. በ2018 ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ያደረገው የሰላም ስምምነት አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል። በትላንትናው እለት በ23/06/2017 በኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) ስም "የኢትዮጵያ...








