ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የዓድዋ ድልን 129ኛ ዓመት በተለያዩ ኹነቶች እያከበረ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት መድረክ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ (ዶ.ር) እና በአማራ ክልል የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ሊቀመንበር ዳኝነት አያሌው ተገኝተዋል። በሥነ ሥርዓቱ...

ችግሩን በኃይል የፈታ ሀገር የለም።

ባሕር ዳር: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ታሪካዊ ጠላቶቻችን ከውስጥ እና ከውጭ ተሳስረው የከፈቱብንን ጥቃት እንደ ትናንት የዓድዋ ጀግኖች አባቶቻችን ሁሉ በመስዋዕትነታችን ድል እንነሳቸዋለን" ሲሉ የአማራ ክልል የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ በሪሁን መንግሥቱ አስታውቀዋል። ምክትል...

የልማት ፍላጎትን መሠረት ያደረጉ የምርምር ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ያገኛቸውን የግብርና ምርምር ሥራዎች የሚገመግምበት አውደ ጥናት እያካሄደ ነው። በአውደ ጥናቱ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ...

የዓለም አቀፍ እና ቀጣናዊ አጋር ድርጅቶች አመራሮች ሕዳሴ ግድብን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አቀፍ እና ቀጣናዊ አጋር ድርጅቶች አመራሮች እና ከፍተኛ የግድብ ደኅንነት ባለሙያዎች የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። በውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ድኤታ አብርሃ አዱኛ (ዶ.ር) በተመራው የታላቁ የኢትዮጵያ...

የሃይማኖት አገልጋዮች በሕዝቦች አንድነት፣ ሰላም፣ ፍትሕና እኩልነት ላይ አጥብቀዉ ማስተማር እንደሚጠበቅባቸው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ...

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት 12ኛ ዓመት በዓለ ሢመት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተከብሯል። ብጹዕ...