የገጠር መንገድ ትስስርን ተደራሽ ለማድረግ ወደ ሥራ ተገብቷል።
አዲስ አበባ: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የገጠር መንገድ ትስስርን ተደራሽ በማድረግ የዜጎችን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቢሾፍቱ ከተማ ውይይት አካሂዷል።
የገጠር መንገድን ከዋና መንገዶች ጋር...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕር ዳር የሌማት ትሩፋት ሥራዎችን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጉብኝቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
የሌማት ትሩፋት ሥራዎች ለወጣቶች የሥራ እድል የፈጠሩ፣ የሃብት ተጠቃሚነትንም ያሳደጉ መኾናቸውን...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦
የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም ግንባታ በአስደናቂ የማጠናቀቂያ የግንባታ ምዕራፍ ላይ ይገኛል።
ስታዲየሙ ባለፈው ሐምሌ ላይ ስንመጣ ከነበረው ገፅታ በእጅጉ ተለውጦ ምድረ ግቢው የተሻለ አምርቶ የተመልካች ወንበሮች ገጠማ እየተፋጠነ፣ ሳሩ ተተክሎ እና ሌሎች የውስጥ...
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የዓድዋ ድልን 129ኛ ዓመት በተለያዩ ኹነቶች እያከበረ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት መድረክ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ (ዶ.ር) እና በአማራ ክልል የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ሊቀመንበር ዳኝነት አያሌው ተገኝተዋል።
በሥነ ሥርዓቱ...
ችግሩን በኃይል የፈታ ሀገር የለም።
ባሕር ዳር: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ታሪካዊ ጠላቶቻችን ከውስጥ እና ከውጭ ተሳስረው የከፈቱብንን ጥቃት እንደ ትናንት የዓድዋ ጀግኖች አባቶቻችን ሁሉ በመስዋዕትነታችን ድል እንነሳቸዋለን" ሲሉ የአማራ ክልል የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ በሪሁን መንግሥቱ
አስታውቀዋል።
ምክትል...








