“ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ለውጤታማነት ቁልፉ ጉዳይ ነው” ስኬታማ ተማሪዎች

ደብረ ታቦር: መስከረም 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሙሉ ለሙሉ ተማሪዎችን ካሳለፉ ትምህርት ቤቶች መካከል በደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘው ዳልሻ ቤዛዊት ዓለም ትምህርት ቤት አንዱ ነው። መክሊት ወንድሙ እና ኢዩኤል...

የባሕል ፍርድ ቤቶችን በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ተግባራዊ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ...

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የዳኞች ጉባኤ እየተካሄደ ነው። "የጋራ ራዕይ ለጠንካራ የዳኝነት ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ የሚገኘው ጉባኤ በዛሬ ውሎው በባሕል ፍርድ ቤቶች ላይ ይመክራል። በጉባኤው ላይ መልዕክት ያስተላለፉት...

ትምህርት ቤቶች መማር ማስተማር መጀመራቸውን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች ትምህርት ተቋርጦ መቆየቱ ይታወቃል። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ደግሞ የትምህርት ጉዳይ ጥያቄ ውስጥ ገብቶ ከቆየባቸው አካባቢዎች ውስጥ አንዱ ነው። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምዕራብ ደንቢያ...

ውሻን የሚያሳብድ በሽታ አሳሳቢ የማኅበረሰብ ችግር እየኾነ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ውሻን የሚያሳብድ በሽታ "ራቢስ" በሚባል ቫይረስ በተለከፉ እንደ ውሻ፣ ቀበሮ፣ ተኩላ እና ሌሎች እንስሳት ንክሻ አማካኝነት የሚመጣ እና ወደ ጤናማ ሰው ሊተላለፍ የሚችል አደገኛ በሽታ ነው፡፡ በሽታው በሌሊት...

አሁንም ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ መሥራት ይጠበቃል፡፡

ደብረ ብርሃን: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን እና ደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የትምህርት ተቋማት የ2018 ትምህርት አጀማመር ግምገማ ተደርጓል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ወርቃለማሁ ኮስትሬ ትምህርት ከገጠመው ወቅታዊ...