“የንጹህ መጠጥ ውኃ እጥረትን ለመቅረፍ ቢሮው በትኩረት እየሠራ ነው” ማማሩ አያሌው (ዶ.ር)
ወልድያ: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ማማሩ አያሌው (ዶ.ር) በሰሜን ወሎ ዞን ሀራ ከተማ አሥተዳደር የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል።
የሀራ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ሙሐመድ ሰኢድ የከተማው የንጹህ መጠጥ ውኃ...
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የቀጣይ አንድ ዓመት አበይት ተግባራትን በተመለከተ አቅጣጫ አስቀመጠ።
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት 11/ 2017 ዓ.ም በጠራው አስቸኳይ ስብሰባ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽንን የሦስት ዓመታት የሥራ አፈጻጸምን በማዳመጥ እና ያልተከናወኑ ተግባራትን ከግምት ውስጥ በማስገባት የኮሚሽኑን...
ባለፉት አምስት ዓመታት ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎችን ማከናወኑን የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ባለፉት አምስት ዓመታት ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎችን ማከናወኑን በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አመላክቷል። በተለይም በተፈጥሮ እና በሰው ሠራሽ ችግር ምክንያት ለችግር ተጋላጭ ለኾኑ ሴቶች...
በጎንደር ከተማ የከንፈር እና የላንቃ መሰንጠቅ ችግር ላጋጠማቸው ወገኖች ነፃ ሕክምና እየተሰጠ ነው።
ጎንደር: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትረስት በጎ አድራጎት ማኅበር ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር የከንፈር እና የላንቃ መሰንጠቅ ችግር ለገጠማቸው ወገኖች በጎንደር ከተማ የሕክምና አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
የአፍ፣ የፊት፣ የመንጋጋ ስፔሻሊስት...
ብልሹ አሠራሮችን በማስተካከል የተሻለ ገቢ ለመሰብሰብ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ገለጸ።
ደሴ: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የ7 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል። የገቢ አሰባሰብ ሂደቱን በቴክኖሎጅ በማስደገፍ የተሻለ ገቢ ለመሰብሰብ እየተሠራ መኾኑ ተገልጿል፡፡
የደቡብ ወሎ ዞን...








