የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የኢንቨስትመንት ማነቆዎችን ለመፍታት እየሠራ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከየካቲት 05 እስከ 08 /2018 ዓ.ም ሲያካሂድ የቆየውን 4ኛው "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" መዝጊያ መርሐ ግብር አስመልክቶ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል ። በመርሐ ግብሩ...

“ሴቶችን በየዘርፉ ማሳተፍ ሀገርን በሙሉ እንደ ማሳተፍ ይቆጠራል” ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው

ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በ30ኛው የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች የልማት ተቋም ጉባኤ ላይ መልዕክት አስተላልፈዋል። ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት 30ኛው የአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች የልማት ተቋም...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከናሚቢያ ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር)ከናሚቢያ ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ከናሚቢያ ፕሬዝደንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር በአኅጉራዊ ጉዳዮች እና...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኮትዲቯር ፕሬዝዳንት አላሳኔ ዋታራን ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኮትዲቯር ፕሬዝዳንት አላሳኔ ዋታራን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ‎ዛሬ የኮትዲቯር ፕሬዝዳንት አላሳኔ ዋታራን አግኝቼ በአኅጉራዊ እና የወል ፍላጎትን በተመለከቱ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር ተወያዩ።

ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ‎የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ሁለተኛ ቀኑ ላይ በተለያዩ...