የተጀመሩ የሪፎርም ሥራዎች የወንጀል መከላከል አቅምን የሚያሳድጉ ናቸው።
ባሕር ዳር: መስከረም 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ እያከናወናቸው በሚገኙ የሪፎርም ሥራዎች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል።
በጠቅላይ መምሪው የሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን ኀላፊ ረዳት ኮሚሽነር ክንዱ ወንዴ የኅብረተሰቡን ሰላም እና ደኅንነት ለማረጋገጥ፣...
በበጀት ዓመቱ ከ780 በላይ የውኃ ፕሮጀክቶች ተከናውነዋል።
ባሕር ዳር: መስከረም 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጅ ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅን እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጅ ቢሮ የማኅበረሰብ መር የተፋጠነ የውኃ...
“ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ለውጤታማነት ቁልፉ ጉዳይ ነው” ስኬታማ ተማሪዎች
ደብረ ታቦር: መስከረም 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሙሉ ለሙሉ ተማሪዎችን ካሳለፉ ትምህርት ቤቶች መካከል በደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘው ዳልሻ ቤዛዊት ዓለም ትምህርት ቤት አንዱ ነው።
መክሊት ወንድሙ እና ኢዩኤል...
የባሕል ፍርድ ቤቶችን በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ተግባራዊ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ...
ባሕር ዳር: መስከረም 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የዳኞች ጉባኤ እየተካሄደ ነው። "የጋራ ራዕይ ለጠንካራ የዳኝነት ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ የሚገኘው ጉባኤ በዛሬ ውሎው በባሕል ፍርድ ቤቶች ላይ ይመክራል።
በጉባኤው ላይ መልዕክት ያስተላለፉት...
ትምህርት ቤቶች መማር ማስተማር መጀመራቸውን የምዕራብ ደንቢያ ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።
ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች ትምህርት ተቋርጦ መቆየቱ ይታወቃል። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ደግሞ የትምህርት ጉዳይ ጥያቄ ውስጥ ገብቶ ከቆየባቸው አካባቢዎች ውስጥ አንዱ ነው።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምዕራብ ደንቢያ...








