የአርሶ አደሮችን ኑሮ ለማሻሻል የመስኖ ልማት ቀዳሚ ተግባር ሊኾን ይገባል።

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስኖ ልማት እና የተቀናጀ ተፋሰስ ልማትን ለማሳደግ ሰፊ ሥራ እየተሠራ እንደሚገኝ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ አስታውቋል። ከመምሪያው እስከ ቀበሌ ድረስ ያሉ የሥራ ኀላፊዎች እና ሌሎች ባለድርሻ...

ሕገ ወጥ የመሬት ወረራን ለመከላከል እየተሠራ ነው።

ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሀገር ልማት እና ዕድገት ትልቅ ፀጋ የኾነውን የመሬት ሃብት በአግባቡ መምራት እና ማሥተዳደር ዘላቂ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ወሳኝ ተግባር ነው። ይህን ሃብት በቁጠባ ለመጠቀም እና ለማሥተዳደር ዘመናዊ የመሬት መረጃ አያያዝ...

ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት የወጣቶች እና ሴቶች ተሳትፎ ጉልህ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር “ዘላቂ ሰላም ለማጽናት የወጣቶችና ሴቶች ተሳትፎ ጉልህ ነው” በሚል መሪ መልዕክት እየመከረ ነው። በመድረኩ የመወያያ ሰነድ የቀረበ ሲኾን በቀረበው ሰነድ ላይ ውይይት ተደርጎበታል። በውይይቱ የውጭ ሴራዎችን በማምከን...

የ25 ዓመታት የአሻጋሪ እድገት እና ዘላቂ ልማት እቅድን ለማሳካት የፍትሕ ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው።

ደብረ ብርሃን፡ ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደርና የሰሜን ሸዋ ዞን የፍትሕ ተቋማት መሪዎች እና ሠራተኞች በአማራ ክልል የ25 ዓመታት የአሻጋሪ እድገትና ዘላቂ ልማት እቅድ ላይ ተወያይተዋል። የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት...

የከፋ ኦዲት ግኝት ያለባቸው ተቋማት በፍጥነት እርምት መውሰድ አለባቸው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ወጭ አሥተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሒሳባቸው ኦዲት ተደርጎ የከፋ የኦዲት አስተያየት ከተሰጣቸው እና ካላስተካከሉ ተቋማት ጋር የሚደረገው ውይይት እንደቀጠለ ነው። የአማራ ክልል...