የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ከትርፍም በላይ የሕዝቡን የገበያ ፍላጎት ለመሙላት አስበው እየሠሩ መኾኑን...

ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የ2017 በጀት ዓመት የሰባት ወራት እቅድ አፈጻጸም የሪፖርት ግምገማ እና ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እያካሄዱ ነው። በግምገማ እና ውይይት መድረኩ ላይ ተገኝተው መልዕክት...

የሰላም ችግር የሚፈጥሩትን ተደራጅተው በመከላከል የነበረውን አብሮነት እና አንድነት ለማስቀጠል እንደሚሠሩ የዚገም ወረዳ...

እንጅባራ: መጋቢት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን አሥተዳደር መሪዎች በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በዚገም ወረዳ በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት ከተፈናቃሉ ዜጎች ጋር ውይይት አካሂደዋል። ወደ ዚገም ወረዳ አህቲ ቀበሌ የተመለሱ ነዋሪዎች የፖለቲካ አሻጥረኞች ለዘመናት...

“የሐረር አቅጣጫ እና ተስፋ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሐረር ከተማ የተጀመረውን የኮሪደር ልማትና አካባቢውን ለኑሮና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ እንቅስቃሴ ተመልክቻለሁ። በከተማዋ የተጀመረው ሥራ ዕምቅ ዐቅምን ማወቅ፤ አካባቢያዊ ጸጋዎችን ለብልጽግና መጠቀም፤ ማኅበረሰብን ማስተባበር እና የአመራር ቁርጠኝነት ሲደመሩ...

የኩባ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ኤድዋርዶ ሮድሪጌዝ ፓሪያ ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኩባ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ኤድዋርዶ ሮድሪጌዝ ፓሪያ ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ እና አሜሪካ ጉዳዮች ምክትል...

በይቻላል መንፈስ መሥራት ከታቻለ ውጤታማ መኾን እንደሚቻል በባሕር ዳር ከተማ የሚኖሩ ስኬታማ ሴቶች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በተለያዩ ኹነቶች መከበሩን ቀጥሏል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ህጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ በዓሉን አስቦ ከመዋል በዘለለ ሴቶችን በማደራጀት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራ...