አትክልት እና ፍራፍሬ ልማት

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሜጫ ወረዳ ጉቲ ቀበሌ ነዋሪ የኾኑት አርሶ አደር ደርብ አብተው አትክልትና ፍራፍሬ ማምረት የጀመሩት ከግብርና ባለሙያዎች በተሰጣቸው ሥልጠና እና ድጋፍ ነው። በሥራው ላይም የተሻሻለ ዝርያ በመጠቀማቸው ውጤታማ...

በባሕር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በቆሎን ማቀነባበር የሚያስችል የማሽን ተከላ ሥራ ተጠናቅቆ የሙከራ ምርት...

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፓሮን ትሬዲንግ የተሰኘው ሀገር በቀል ኩባንያ በባሕር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በ500 ሚሊዮን ብር ካፒታል በቆሎን በማቀነባበር ስታርች ለማምረት የሚያስችል የማሽን ተከላ ሥራዎችን በማጠናቀቅ የሙከራ ምርት ማምረት መጀመሩን...

29 የንጹሕ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን ውኃ እና ኢነርጂ...

ፍኖተ ሰላም: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ 29 የንጹሕ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን ውኃ እና ኢነርጂ መምሪያ አስታውቋል። በምዕራብ ጎጃም ዞን የንጹሕ መጠጥ...

የላሊበላ ፣ ኩልመስክ፣ ሙጃ የመንገድ ፕሮጀክት እየተሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የላሊበላ፣ ኩልመስክ ፣ ሙጃ የመንገድ ፕሮጀክት እየተሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታውቋል። 48 ነጥብ 78 ኪሎሜትር የሚረዝመው የላሊበላ፣ ኩልመስክ ፣...

ከ15 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ እድል ተፈጥሯል።

ጎንደር: መጋቢት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሥራና ሥልጠና መምሪያ ከሥራ እድል ፈጠራ ምክር ቤት ጋር የስምንት ወር እቅድ አፈጻጸም በጎንደር ከተማ ገምግሟል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሥራና ሥልጠና መምሪያ ኀላፊ ላቂያው አንዳርጌ በተያዘው ዓመት...