“ፈጠራን ማኅበረሰባዊ እና ተቋማዊ ባሕል ያደረጉ ሀገራት የሚገነቡት ኢኮኖሚ አይበገሬ ነው” አቶ አቤል ፈለቀ
ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ የስታርት አፕ ውድድር ማጠቃለያ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው።
በማጠቃለያ መድረኩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር)፣ በምክትል...
ልዑል ራስ መኮንን ወልደሚካኤል
ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የግርማዊ ቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ አባት ልዑል ራስ መኮንን ወልደሚካኤል የተወለዱት በ1844 ዓ.ም ነበር፡፡ ልዑል ራስ መኮንን ወልደሚካኤል የተወለዱት ሸዋ ውስጥ ጎላ ወረዳ ደረፎ ማርያም በሚባል ሥፍራ ነው፡፡
14...
ትምህርት ቤቶችን መዝጋት የት ያደርሳል?
ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሁለት ዓመት ሊሞላው ወራት የቀረው ግጭት የበርካታ ሰዎችን ሕይወዎት ቀጥፏል፡፡ የክልሉን ልማት ከማደናቀፉም በላይ የማኅበረሰቡን መስተጋብር አዛብቷል፡፡ ካስተጓጎላቸው ማኅበራዊ አገልግሎቶች ውስጥ አንዱ ትምህርት ነው።
እንደ አማራ...
በሌማት ቱሩፋት እየተሠራ ያለው ሥራ ውጤታማ መኾኑን አልሚዎች ገለጹ።
እንጅባራ: መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በጓንጓ ወረዳ፣ በቻግኒ ከተማ አሥተዳደር እና በባንጃ ወረዳ የተከናወኑ የልማት ሥራዎች እና የሌማት ቱሩፋት በክልሉ፣ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ እና በወረዳዎቹ ከፍተኛ መሪዎች ተጎብኝተዋል።
በበጋ መስኖ...
” በዓመቱ 726 የመንገድ ፕሮጀክቶች ይጠናቀቃሉ” የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ
ጎንደር: መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ የሰባት ወራት የሥራ አፈጻጸም ከዞን መንገድ መምሪያዎች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር በጎንደር ከተማ እየገመገመ ነው።
በግምገማው ክልሉ በጸጥታ ችግር ውስጥ ኾኖ የግንባታ ሥራዎች መሠራታቸው፣...








