“የባሕር ዳር ከተማ የኮሪደር ልማት ለየት የሚያደርገው በችግርም ውስጥ ኾኖ ማልማት እንደሚቻል ማሳያ መኾኑ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የባሕር ዳርን የኮሪደር ልማት እና ሌሎች የልማት ሥራዎችን...
“የልማት ተነሺዎችን በዘላቂነት ማቋቋም ትኩረት ተሰጥቶ ሊሠራበት ይገባል” አሕመዲን መሐመድ ( ዶ.ር)
አዲስ አበባ: መጋቢት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሬት ቢሮ የልማት ተነሺ ባለይዞታዎችን በዘላቂነት መልሶ ማቋቋም የሚያስችል የውይይት መድረክ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ሠይፈ...
በሰላም፣ ልማት እና መልካም አሥተዳድር ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው።
ደሴ: መጋቢት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትኩረቱን በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ ያደረገ ውይይት በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ ላይ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የተገኙ ሲኾን የደሴ፣ የኮምቦልቻ፣ የወልድያ፣ የደቡብ...
“የአማራ ክልል የፍትሕ እና የሕግ ኢንስቲትዩት የተሻለ የፍትሕ አገልግሎት ለሕዝቡ ለመስጠት ተልዕኮ ይዞ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቅርቡ ለተቋቋመው የአማራ ክልል የፍትሕ እና የሕግ ኢንስቲትዩት የሥራ ማስጀመሪያ የትውውቅ መድረክ አካሂዷል። በትውውቅ መድረኩ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እና የኢንስቲትዩቱ...
“ንጋት ኮርፖሬት የክልሉ ኢኮኖሚ መዋቅራዊ ለውጥ እንዲያመጣ እየተጋ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ: መጋቢት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ንጋት ኮርፖሬት በፈረንጆቹ 2024 ስኬታማ አንዲሆኾን ላደረጉ የተቋሙ ሠራተኞች እና የሥራ ኀላፊዎች በአዲስ አበባ ከተማ ዓድዋ ሙዚየም ዕውቅና ሰጥቷል።
በዕውቅና ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...








