የአሚኮ ደሴ የሚዲያ የግንባታ ለሌሎች ፕሮጀክቶች ምሳሌ መኾን የሚችል በመኾኑ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የቋሚ...

ደሴ: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎አሚኮ በደሴ ከተማ እያስገነባ የሚገኘውን ባለ 14 ወለል የሚዲያ ኮምፕሌክስ የአማራ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ወጭ አሥተዳደር እና ቁጥጥር ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢዎች፣ የአማራ ክልል ፕላን እና ልማት ቢሮ ምክትል...

በኮምቦልቻ ከተማ ፍቅር አንድነት እና ሰላምን የሚያፀና ልዩ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሄደ።

ደሴ: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ ፍቅር አንድነት እና ሰላምን የሚያፀና ልዩ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሂዷል። የኢፍጣር መርሐ ግብሩ በታላቁ የረመዳን ፆም ወንድማማችነትን እና ሰላምን ለማጽናት ከፍተኛ ሚና እንዳለው ተመላክቷል። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር...

ያጋጠሙ ችግሮችን በጋራ በመሥራት ማለፍ እንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ "ሰላሜን እጠብቃለሁ ሁለንተናዊ ብልጽግናን አረጋግጣለሁ" በሚል መሪ መልዕክት የጠቅላላ መንግሥት ሠራተኞች የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተሳተፉ የዞን፣ የወረዳ መሪዎች እና የመንግሥት ሠራተኞች...

ፀሐይ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበር 78 ሚሊዮን ብር ካፒታል ማስመዝገቡን አስታወቀ።

ጎንደር: መጋቢት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፀሐይ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበር የተመሠረተበትን 25ኛ ዓመት እና 23ኛ ጠቅላላ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የዩኒየኑ ሥራ አሥኪያጅ ይሁኔ ዳኘው የተቋሙን የ2015/2016 ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት አቅርበዋል። በ2015/16 የምርት ዘመን...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ስብሰባ የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ረቂቅ አዋጅን መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል። በምክር ቤቱ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትሩ ተስፋዬ...