“ተቋማዊ ሪፎርሙ ወቅታዊ ችግርን ተሻግሮ መጻዒውን ጊዜ ታሳቢ ያደረገ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: መስከረም 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀመረውን የሪፎርም ሥራ ዲጂታላይዜሽን ማብሰሪያ እና የአዲስ ሕንጻ ምረቃ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር...

“ፖሊስ ልቡ፣ አስተሳሰቡ እና እጁ ከጽንፈኝነት፣ ጎጠኝነት እና ሌብነት የፀዳ መኾን ይኖርበታል” ምክትል ጠቅላይ...

መስከረም 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀመረውን የሪፎርም ሥራ ዲጂታላይዜሽን ማብሰሪያ እና የአዲስ ሕንጻ ምረቃ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን...

ሉሲ ሜዲካል ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በተለያዩ ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።

ደሴ: መስከረም 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሉሲ ሜዲካል ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በተለያዩ ዘርፎች በዲፕሎማ ያሠለጠናቸውን ከ360 በላይ ተማሪዎች አስመርቋል። በ2015 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሥራ የጀመረው ሉሲ ሜዲካል ቢዝነስ እና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ 572 ተማሪዎችን ተቀብሎ በዲፕሎማ...

ለብዙ ችግሮች መፍትሔ የሚሰጥ ፕሮጀክት በደብረ ብርሃን ከተማ ሊገነባ ነው።

ደብረ ብርሃን: መስከረም 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኮሜዲያን እሸቱ መለሰ አማካኝነት የተቋቋመው "ለመጽደቅ የዘለቄታ" የተሰኘ ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት በደብረ ብርሃን ከተማ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ለማስገንባት የመሠረት ድንጋይ አስቀምጧል። ፕሮጀክቱ የአዳሪ ትምህርት ቤት፣ ፊዚኦ ቴራፒ ትምህርት...

“ተቋማዊ ሪፎርሙ የክልሉ ፖሊስ የተደራጁ ወንጀሎችን እና የፀረ ሰላም ኃይሎችን እንቅስቃሴ በቀላሉ ለመከላከል የሚያስችል...

ባሕር ዳር: መስከረም 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀመረውን የሪፎርም ሥራ ዲጂታላይዜሽን ማብሰሪያ እና የአዲስ ሕንጻ ምረቃ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር...