ትኩረት ያጣው የዐዕምሮ ጤና!

ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የተከሰቱት ግጭቶች ከመፈናቀል እና ከጸጥታ ችግር ጋር ተያይዞ ከፍተኛ የሥነ ልቦና ችግር አስከትሏል። በሁከት፣ በቤተሰብ አባላት መጥፋት፣ ንብረት በመውደም እና ከቤት ንብረታቸው በመፈናቀል ምክንያት በርካታ ግለሰቦች ጉዳት...

“ብዝኀነት ለአፍሪካ መልኳም ታሪኳም ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ኢትዮጵያ "ጥበብ እና ባሕል ለቀጣናዊ ትብብር” በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄደውን ሁለተኛውን የምስራቅ አፍሪካ የጥበባት እና ባሕል ፌስቲቫል፣ በውቧ...

ጀግኒት ከሌላት ላይ ሊቀሟት የመጡ ሕገ ወጦችን በሕግ እጅ ላይ ጣለቻቸው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በእገታ ወንጀል የደብረ ማርቆስን ሕዝብ ሲያሰቃዩ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪዎች የግፍ ገንዘብ ለመቀበል ሲሉ እጅ ከፈንጅ ተይዘዋል። ነገሩ እንዲህ ነው ላመስግን ካክች አስማረ፣ እሱባለው ጥበብ አስማረ እና እድሜዓለም ታገለ ይርዳው...

ማዳበሪያን በፍትሐዊነት ለአርሶ አደሮች ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው።

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጣርማበር ወረዳ ነዋሪው አርሶ አደር ፋንታዬ ገሰሰ ለ2017/18 የምርት ዘመን መሬታቸውን ለሰብል ምርት እያዘጋጁ ስለመኾናቸው ተናግረዋል፡፡ ለምርት ጭማሪ የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን የማዘጋጀት እና የተለያየ አሠራርንም ለመተግበር መዘጋጀታቸውን ለአሚኮ ተናግረዋል፡፡ ይሁንና...

“ደሴ ከተማ ተጨባጭ የኾኑ ለውጦችን እያስመዘገበች ነው” አሕመዲን መሐመድ ( ዶ.ር)

ደሴ: መጋቢት 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ የአማራ ክልል የከተማ ዘርፍ ተቋማት መሪዎች የመስክ ጉብኝት አድርገዋል። በደሴ ከተማ የመስክ ጉብኝት ያደረጉት የአማራ ክልል የከተማ ዘርፍ ተቋማት መሪዎች በከተማዋ እየተካሄዱ ያሉ የኮሪደር ልማት ሥራዎች ለሌሎች...