በአማራ ክልል ከ3 ሚሊዮን የሚበልጡ አርሶ አደሮችን የግብርና መድኅን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ደብረ ብርሃን፡ መጋቢት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፑላ ኢትዮጵያ ከግብርና ሚኒስቴር እና ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ2023 ጀምሮ በግብርና መድኅን ላይ እየሠራ ይገኛል። የፑላ ኢትዮጵያ የፊልድ ኦፕሬሽን ማናጀር ሮቤል አውጋቸው ዓለማችን በአየር...

”ከእንግዲህ ዝናብ አይመታኝም”

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ኮሚሽን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ለአረጋውያን እና ለሕጻናት የሠራቸውን ሥራዎች አስመርቋል። ቀኑን አስመልክቶም የፓናል ውይይት አድርጓል። ኮሚሽኑ ያሠራውን የአንዲት...

የአድማ መከላከል እና የመደበኛ ፖሊስ ምልምል ሰልጣኞች ከክልሉ አልፎ የሀገርን ደኅንነት ለመጠበቅ የሚያስችል ዝግጁነት...

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው በብር ሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ተገኝተው የአድማ...

“ቀጣይነት ያለው ዕድገት ለማስመዝገብ ግብርናውን በአዲስ መልክ ቃኝቶ ማሥተዳደር ያስፈልጋል” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ ማስተዋወቂያ መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የግብርና ሚኒስትር ድኤታ መለስ...

ደጀን ወረዳ ለመኸር ምርት ከ77 ሺህ በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለማሰራጨት እየሠራ ነው።

ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለ2017/18 የመኸር ምርት ከ26 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን አቅዶ እየሠራ መኾኑን በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። የደጀን ወረዳ የጤፍ ሰብል በብዛት ከሚመረትባቸው የምሥራቅ...