መምህራን ትውልድ ቀራጮች ብቻ ሳይኾኑ የሀገር “አርክቴክቶችም” ናቸው።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቀደመው ዘመን መምህራን በቀደመው ጊዜ የኀብረተሰብ ክፍል ዘንድ የተለየ ከበሬታ እንደነበራቸው በዘርፉ የተሰማሩ መምህራን ይናገራሉ። ላለፉት 30 ዓመታት በመምህርነት ሙያ የዘለቁት መልሳቸው መንግሥቱ ቀደም ሲል መምህራን በየትኛውም አካባቢ ስንቀሳቀስ...

ዳኞች ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርን በመከላከል ረገድ የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ ይገባል።

ባሕር ዳር: መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች ዳኞች ጉባኤ መካሄድ ከጀመረበት ከመስከረም 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ የክልሉ ዳኞች ምክንያታዊ ውሳኔ መስጠት እንዲችሉ የሚያግዙ ሥልጠናዎችን በመውሰድ ላይ ናቸው። በጉባኤው የክልሉ ዳኞች ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርን...

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ለመቀየር ኢትዮጵያውያን እጅ እና ጓንት ኾነው በጋራ መጓዝ ይገባቸዋል።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት "ከጂኦ እስትራቴጅያዊ ኩስመና ወደ ታደስ ቁመና" በሚል መሪ መልዕክት ከሠራተኞቹ ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ኀላፊ...

በአማራ ክልል የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ ሊሰጥ ነው።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ3ተኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ ለመስጠት ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ...

የተሻለ የትምህርት ጥራት ለማምጣት ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት ቤት መገንባት ያሥፈልጋል።

ሰቆጣ ፡መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰሜኑ ጦርነት በማውደማቸው እና በደረጃ ማነስ ምክንያት 16 ትምህርት ቤቶች በዳስ እና በዛፍ ጥላ ስር ያስተምራሉ። እነዚህን ትምህርት ቤቶች መልሶ ለማቋቋም የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሠሩ ይገኛሉ። በዝቋላ ወረዳ...