ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እንኳን ለ1446ኛው ዓመተ ሂጂሪያ የኢድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት። የዒድ-አልፊጥር በዓል በሂጅራ አቆጣጠር የተከበረውን የረመዳን ወር...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሳችሁ" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) “ዒድ አል ፈጥር” የረመዳን ጾምን የማጠናቀቂያ በዓል ነው፡፡ ዒድ አል ፈጥር “የምስጋና፣ የበጎ አድራጎት እና የወንድማማችነት/እኅትማማችነት”...

ሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በቤተሰብ፣ በማኅበረሰብ እና በሀገር ላይ የሚደርስ ጥቃት በመኾኑ በጋራ መከላከል...

ጎንደር፡ መጋቢት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከጎንደር ቀጣና የዞን እና የወረዳ ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ የሥራ ኀላፊዎች፣ ከሃይማኖት አባቶች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር የሴቶች ጥቃት እና...

“ትምህርትን ማቃናት ሀገርን ማጽናት ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከኮሙኒኬሽን፣ ሚዲያ እና ሕዝብ ግንኙነት መሪዎች እና ባለሙያዎች ጋር በትምህርት ለትውልድ ዘመቻ ላይ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...

የነገዋ የሴቶች ተሐድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል በተለያዩ የሙያ መስኮች ሰልጣኞችን አስመረቀ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የነገዋ የሴቶች ተሐድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል በ17 ዓይነት የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 380 ሠልጣኞች አስመርቋል። የነገዋ የሴቶች ተሐድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል በተለያዩ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ለሥነ ልቦና...