የዒድ አል ፈጥር በዓል በኮምቦልቻ ከተማ እየተከበረ ነው።

ደሴ፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በኮምቦልቻ ከተማ የሃይማኖቱ አባቶች እና ተከታዮች በተገኙበት በሃይማኖታዊ ሥርዓት ነው እየተከበረ የሚገኘው። በበዓሉ ላይ የተገኙት የኮምቦልቻ ከተማ ከንቲባ ሙሃመድአሚን የሱፍ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት...

” ቃል በገባነው መሠረት ቃላችን ጠብቀን አስረክበናል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዒድ አል ፈጥር በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው እንኳን ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ...

የባሕር ዳር ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ምስጋና አቀረበ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ከተማ አሥተዳደሩ ለሠጠው መስገጃ ቦታ ምስጋና አቅርቧል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ሙሐመድ ዑስማን ላለፉት 20 ዓመታት...

“ለሀገራችን ሰላም ዱዓችንን መቀጠል አለብን” ሼህ ጀውሃር ሙሐመድ

ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ ጀውሃር ሙሐመድ እንኳን ለ1...

ዒድ ሲከበር የኢትዮጵያዊያንን የአብሮነት እና የመረዳዳት መልካም እሴቶች በማንፀባረቅ ሊኾን እንደሚገባ የእስልምና ሃይማኖት አባቶች...

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 446ኛ የዒድ አል ፈጥር በዓል በአዳማ ከተማ ዑመር መስጊድ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክንውኖች እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ ላይ አሚኮ ያነጋገራቸው የአዳማ ከተማ የእስልምና ሃይማኖት አባቶች ዒድ ሲከበር የኢትዮጵያዊያንን የአብሮነት እና...