የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም መጠናቀቁን የፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው ኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከተቱ ሁሉ ምስጋና አቅርቧል። ከፌዴራል ፖሊስ የተገኘው መረጃ...

ሕዝበ ሙስሊሙ የዒድ አልፈጥር በዓልን ሲያከብር የመረዳዳት እሴቶችን በማጎልበት ሊኾን እንደሚገባ የከሚሴ ከተማ እስልምና...

ከሚሴ: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በከሚሴ ከተማ ተከብሯል። ሕዝበ ሙስሊሙ የመረዳዳት እሴቶችን በማጎልበት የዒድ አልፈጥር በዓልን ሊያከብር እንደሚገባ የከሚሴ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ሼህ ሁሴን...

የሃይማኖት ተቋማትን ማጠናከር በሥነ ምግባር የተገራ ትውልድ ማፍራት የሚያስችል መኾኑ ተመላከተ።

ደብረ ብርሃን፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ ተከብሯል። የዒድ ሶላቱ ከተማ አስተዳደሩ በሰጠው ቦታ ተከብሯል። በዓሉ ከማለዳ ጀምሮ ዘካትል ፊጥር በማውጣት ከዚያም በመስገጃ ቦታ ተክቢራ፣...

መልካም ሥራ እና መልካም ሥነ ምግባር የረመዳን መገለጫዎች ናቸው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሼህ አብዱልጣሂር ዓሊ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ናቸው። በተለያዩ የንግድ ዘርፎች ይተዳደራሉ። በርካቶች በቸርነታቸው እና በልግስናቸው "አባታችን" በሚል ቅጽል ስም ይጠሯቸዋል። ሼህ አብዱልጣሂር በተለይ በረመዳን ወር...

ዒድ አልፈጥር ፍቅር የተገለጠበት ታላቅ በዓል መኾኑን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሸሪዓ ፍርድ...

ሁመራ: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ ተከብሯል። በዓሉ የተከበረው በሁመራ ከተማ ታላቁ አጢቅ መስጊድ ነው። በበዓሉ...