ከ295 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ መቅረቡን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።
እንጅባራ: መጋቢት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር 856 ሺህ 660 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች ለማቅረብ አቅዶ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል።
የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ምክትል ኀላፊ አዲሱ ስማቸው ለ2017/18 የምርት ዘመን...
የተፋሰስ ልማት በአማራ ክልል
ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ክልል የዓባይ፣ የአዋሽ፣ የተከዜ እና የደናኪል ተፋሰሶች መገኛ ነው። ከአጠቃላይ የዓባይ ተፋሰስ ደግሞ 60 በመቶ የሚኾነውን የሚሸፍነው የአማራ ክልል ነው። ምሥራቅ ጎጃም፣ ምዕራብ ጎጃም፣...
ኅብረተሰቡ የሚሰራጩ መረጃዎችን በአግባቡ እንዲመረምር አቶ ዛዲግ አብርሃ አሳሰቡ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኅብረተሰቡ በማኅበራዊ ሚዲያ እና ሌሎች አማራጮች የሚሰራጩ መረጃዎችን ከመቀበሉ በፊት በአግባቡ መመርመር እንዳለበት የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዝዳንት ዛዲግ አብርሃ ገልጸዋል።
ፕሬዝዳንቱ ዛዲግ አብርሃ ኢቢኤስ ቴሌቪዥን በብርቱካን ተመስገን...
የአድማ መከላከል አባላት በኮኪት ከተማ አቀባባል ተደረገላቸው።
ገንዳ ውኃ፡ መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በብርሸለቆ ያሠለጠናቸው የ33ኛው ዙር አድማ መከላከል አባላት በምዕራብ ጎንደር ዞን በመተማ ወረዳ ኮኪት ከተማ ሲደርሱ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
በመርሐ ግብሩ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መሪዎች፣ የዞኑ፣...
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የዒድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ የማዕድ ማጋራት ሥነ ሥርዓት አካሄደ።
አዲስ አበባ: መጋቢት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ከተማ የማዕድ ማጋራት ተካሄዷል።
የማዕድ ማጋራቱ በከተማው ሁሉም ክፍለ ከተሞች ባሉ የምገባ ማዕከላት ተካሂዷል።
በቦሌ ክፍለ ከተማ በተስፋ ብርሃን...








