ባለሃብቶች ወደ አማራ ክልል መጥተው እንዲያለሙ ጥሪ ቀረበ።
ባሕር ዳር: መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን እና የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዎችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የራቫል ብረታ ብረት ማምረቻ ኀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ እና በባሕር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ...
የተቀናጀ የፖሊዮ ወረርሽኝ የዘመቻ ክትባት ሊሠጥ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፖሊዮ በሽታ ሕጻናትን ለከፍተኛ የአካል ጉዳት ብሎም ለሞት የሚዳርግ በሽታ ነው፡፡ የበሽታው ዋነኛ መከላከያ ደግሞ ክትባት ነው፡፡
የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ3ኛው ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ወረርሽኝ ምላሽ የዘመቻ...
ኢትዮጵያ በመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ የተሻለ ሥራ ሠርታለች።
አዲስ አበባ፡ መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የጤና እንክብካቤ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
ኮንፈረንሱ "በ 21ኛው ክፍለ ዘመን የመጀመሪያ ደረጃ የጤና እንክብካቤን ማሳደግ እና ሰውን ማስቀደም" በሚል መሪ መልዕክት ከ64 በላይ ሀገራት የተውጣጡ ተሳታፊዎች...
“የውጭ ግንኙነታችን ማጠንጠኛው ብሔራዊ ጥቅም እና የዜጎች ክብር ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
ባሕር ዳር: መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌደሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው።
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የፌደራል መንግሥቱን ዓመታዊ ዕቅድ አቅርበዋል።
በ2017 በጀት ዓመት...
“የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2017 በጀት ዓመት 8 ነጥብ 8 በመቶ አድጓል” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
ባሕር ዳር: መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው።
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የፌደራል መንግሥቱን ዓመታዊ ዕቅድ እያቀረቡ ነው።
በአዲሱ ዓመት...








