አፍሪካውያን ወጣቶች ለተግባራዊ ለውጥ መነሳት እንደሚገባቸው ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ አሳሰቡ።
አዲስ አበባ: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የወጣቶችን አቅም ለበለጸገች አፍሪካ" በሚል መሪ መልዕክት የፓን አፍሪካ ወጣቶች አመራር ጉባኤ በዓድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ እየተካሄደ ነው።
በጉባኤው ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ አፍሪካውያን...
“ሠራዊታችን የተገነባበትን እሴት እና ሕዝባዊነት ተላብሳችሁ ሕዝባችሁን እና ሀገራችሁን እንድትጠብቁ አደራ ተጥሎባችኋል” ሌተናል ጄኔራል...
ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብር ሸለቆ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ለ41ኛ ዙር ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች አስመርቋል። በምረቃ መርሐ ግብሩ የተገኙት የምሥራቅ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ተመራቂ ወታደሮች በማሠልጠኛ ትምህርት ቤቱ...
“ጎጅ ልማዳዊ ድርጊቶችን ለመከላከል ሰላምን ማስፈን አስፈላጊ ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ደሴ: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፆታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ሰዎች በማኅበረሰብ ላይ የተመሰረተ ማኅበራዊ እና ስነ ልቦናዊ ድጋፍ አሰጣጥ ዙሪያ ለሃይማኖት መሪዎች እና ለማኅበረሰብ ተወካዮች በኮምቦልቻ ከተማ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላልፉት በምክትል...
የሥርዓተ ምግብን ደኅንነት ለማረጋገጥ እየሠራ መኾኑን የፌደራል ግብርና ባለሥልጣን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከፌደራል ግብርና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የግብርና ልማቱን ያፋጥናሉ በተባሉ፦
👉 በብሔራዊ የምግብ ደኅንነት እና ጥራት ስትራቴጂ ለተቀዳሚ የግብርና ምርቶች፣
👉 ብሔራዊ የድኅረ ምርቶች አያያዝ ስትራቴጂ፣
👉 በብሔራዊ...
በጎንደር ከተማ የከተማ አውቶብሶች ቀልጣፋ የትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጡ መኾናቸው ተገለጸ።
ጎንደር: መጋቢት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ አውቶቡሶች ለመንግሥት ሠራተኞች አገልግሎት እንዲሰጡ መመደባቸው ለማኅበረሰቡ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ምቹ ሁኔታን መፍጠራቸውን የጎንደር ከተማ የመንግሥት ሠራተኞች ተናግረዋል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አራት ዘመናዊ የኤሌክትሪክ አውቶቡሶችን በመግዛት ለከተማዋ...








