ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ
ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ሚያዝያ 1/2017 ዓ .ም ባደረገው ስብሰባ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊና ዓለማዊ ሁኔታዎችን ገምግሟል፡፡
ኢትዮጵያ ለዘመናት ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ስብራቶች ገጥመዋት ነበር፡፡ እነዚህን ስብራቶች በመጠገን ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ጉዞ እያፋጠነች...
በአማራ ክልል የሚካሄደው ሁለተኛው ምዕራፍ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሥራ ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል የሚያካሂደው አጀንዳ የማሰባሰብ ሥራ የመጀመሪያው ዙር መጋቢት 27/2017 ዓ.ም መጀመሩ ይታወሳል። በዚህ ዙር ከየአካባቢው የተወከሉ የኅብረተሰብ ተወካዮች አጀንዳዎችን አቅርበው በመወያየት አጠናቅረዋል።
ዛሬ ደግሞ...
የአማራ ክልል አጀንዳ የማሰባሰብ ምዕራፍ በዛሬ ውሎው የማኅበረሰብ ተወካዮች ምርጫ እና የአጀንዳዎችን የማጠናቀር ሥራ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ የአማራ ክልል አጀንዳ የማሰባሰብ ምዕራፍ የአራተኛ ቀን ውሎውን አስመልክተው ለአሚኮ መግለጫ ሰጥተዋል። ቃል አቀባዩ እንዳሉት በዛሬ ውሎው ሁለት አበይት ተግባራት...
የመንግሥት ሠራተኛው ዶሮ በማርባት ኑሮውን እንዲደጉም እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 30/2017 (አሚኮ) የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሣ ሀብት ልማት ጽሕፈት የመንግሥት ሠራተኛውን በዶሮ ሀብት ልማት ተሳታፊ እና ተጠቃሚ ለማድረግ ሥልጠና ሰጥቷል። የጽሕፈት ቤቱ የእንስሳት ርባታ ተዋጽኦ እና መኖ ልማት ዳይሬክተር መኳንንት...
በፈጠራ ውጤቶች ላይ ያተኮረ ውድድር በጎንደር ከተማ ተካሄደ።
ጎንደር: መጋቢት 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፈጠራ ውጤቶች የማኅበረሰብን ችግሮች በመፍታት፣ ኑሮን በማቅለል እና ከውጭ የሚገቡ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በመተካት ለሀገር ልማት እና እድገት የላቀ ጠቀሜታ እንዳላቸው የጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን ተስፋሁን መኮንን ገልጸዋል።
የተሠሩ የፈጠራ...








