የአማራ ልማት ማኅበር 15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) "በራስ አቅም የመልማት ምልክት" በሚል መሪ መልዕክት ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጠቅላላ ጉባዔው የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፉዬ፣ ምክትል...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሀኖይ ቬይትናም ይፋዊ ጉብኝት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በ2025 የፒ4ጂ ቬይትናም ጉባዔ ላይም ይሳተፋሉ። በቆይታቸው ከቬይትናም የፀሐይ ኃይል ማመንጫዎች በማምረት ወደ ውጭ የሚልከውን ቶዮ ሶላር የተባለውን ፋብሪካ ጎብኝተዋል። ድርጅቱ በቅርቡ በሀዋሳ ኢንደስትሪ ፓርክ በመግባት በኢትዮጵያ ሥራ...

ድጋፍ የተደረጉ አምቡላንሶች ለእናቶች እና ሕጻናት ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያስችሉ ተገለጸ።

ከሚሴ:ሚያዝያ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በጤናው ዘርፍ ያለው አገልግሎት ምቹ እና ቀልጣፋ እንዲኾን የሚያግዙ አምቡላንሶች እና ሞተር ሳይክሎችን ለኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስተላልፏል። የብሔረሰብ አሥተዳደሩም ከጤና ቢሮው የተረከባቸውን እና ከ33 ሚሊዮን ብር...

የአማራ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ያለፈ ጊዜ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትን ገምግሟል። በኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች መተዳደሪያ ደንብ ላይ ውይይት አድርጓል። አዲስ የሥራ አሥፈጻሚ ምርጫም አድርጓል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

ሕዝብ መከላከል በሚችላቸው በሽታዎች እንዳይጠቃ ጠንካራ የተግባቦት ሥራ እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ...

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ፎረም እያካሄደ ነው። በፎረሙ ላይ የመገናኛ ብዙኀን እና የሕዝብ ግንኙነት መሪዎች ተሳትፈዋል። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኀላፊ መልካሙ ጌትነት የሕዝብን ጤና ለመጠበቅ...