“የክልሉ ሕዝብ በአንጻራዊነት ሰላማዊ ኑሮ እንዲኖር በርካታ ጥረት አድርገናል”መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ከተቋሙ የሥራ ኀላፊዎች፣ ከሌሎች ተቋማት ከተጋበዙ እንግዶች እና ከተቋሙ ባለሙያዎች ጋር በመኾን ገምግሟል። በዕለቱ ንግግር ያደረጉት መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)...

ከ113 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ማዳኑን የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ገምግሟል። በግምገማው የክልሉ ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ኃይሌ አበበ ከውጭ የሚገቡ የኢንዱስትሪ ማዕድናት ምርቶችን በሀገር ውስጥ...

የቬትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚን ቺን በቤተ መንግሥታቸው ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ይፋዊ የአቀባበል...

ከአቀባበል ሥነ ሥርዓቱ በኋላ ሁለቱ መሪዎችና የልኡካን ቡድኖቻቸው የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደዋል። በሁለቱ ሀገራት የተካሄዱ ማሻሻያዎችን እንዲኹም ለትብበር የሚኾኑ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን በተለይም የልምድ ልውውጥን እና ኢንቨስትመንትን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ሀሳብ ተለዋውጠዋል። መሪዎቹ የትብብር...

“አልማ ተባብሮ የመሥራት እና ሕዝብን ከሕዝብ የማስተሳሰር ትልቅ አቅም ያለው ተቋም ነው” አፈ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) 15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጠቅላላ ጉባኤው ላይ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ እና የአልማ ጠቅላላ ጉባኤ ሠብሣቢ ፋንቱ ተስፍዬ፣...

የከተማዋን ገጽታ በአዎንታ ሊቀይሩ የሚችሉ ትምህርት ቤቶች እየተገነቡ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክልል እና በሀገር አቀፍ ደረጃ ተፈታኝ የኾኑ ተማሪዎችን ለማብቃት በተመረጡ መምህራን ትምህርት እየተሰጠ መኾኑን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ከትምህርት...